ተነድሏል!
በተለይ በባህርዳር ከተማና በዙሪያ ወረዳው የግለሰብ መሳሪያዎችን ከመግፈፍ እስከ በርካታ የከተማችን ወጣቶች አፈና ላይ እጁ የነበረበት የአገዛዙ ቀኝ እጅ የነበረ ግለሰብ በዛሬው ዕለት ተቆርጧል። ከዚህ ባንዳ በተጨማሪም ሌሎች በርካታ የአገዛዙ ኃይሎችም ልዮ ስሙ ጎንባት በተባለ አካባቢ አፈር መቅመሳቸውን ሃብታሙ የሱፍ ያጋራን መረጃ ያስረዳል። በማን ተፈፀመ የሚል ካለ - መልሱ በነበልባሎቹ የአፋጎ ባህርዳር ብርጌድ አባላት ይሆናል።
ቻው ቻላቸው!