ከደቡብ የፈለቁት ክንደ ብርቱ የፋኖ አደረጃጀቶች እና የመሪያችን ቃል እውን መሆን
ታህሳስ 22/2017 ካወጣናቸው ፁሑፎች መካከል የመሪያችንን ዘመነ ካሴ ንግግሮችን ወደ ፁሑፍ ቀይረን ያቀረብነው ይገኝበታል። አርበኛ ዘመነ ካሴ በንግግሩ ካነሳቸው ነጥቦች መካከልም
የመሪያችንን ቃል ዛሬ መሬት ላይ አየነው (ስክሪንሻቱን እዮት)። አገዛዙ እንደ አማራ ህዝብ ዘርፈብዙ ግፍ እየፈፀመባቸው ያሉትና ከአማራ ህዝብ ቀጥሎ በቅደምተከተል ህልውናቸውን አደጋ ላይ ለመጣል በእቅድ ከያዛቸው አካባቢዎች ውስጥ የደቡብ ኢትዮጵያ ወገናችን ይገኝበታል።
እነዚህ ወገኖቻችን የአገዛዙ አውሬያዊ አካሄድን አይተውታል፤ ማንነት ተኮር ግፎችንና ጭቆናዎችንም ቀምሰውታል፤ ወደፊት ሊመጣ የሚችለውንም የከፋ አደጋ በውል ተገንዝበውታል። በዚህም ምክንያት አደረጃጀት ፈጥረው የትጥቅ ትግል መጀመራቸውን በዛሬው ዕለት ይፋ ማድረጋቸው ታውቋል።
ይህ ጨፍላቂና ጨቋኝ ስርዓት በግለሰብ ላይም ሆነ በማንነቶች ላይ ተፅዕኖ ያላደረሰበት የማህበረሰብ ክፍል የለም። እናም በተባበረ ክንድ የወል ነጻነትን ማምጣት የግድ ይላልና ኢትዮጵያውያንን ወገኖቻችን በሙሉ ግፉበት ማለት እንወዳለን
~
በነገራችን ላይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው ውስጥም ከታች ያለው ይገኝበታል