የቤተሰብ ወግ ነው! 😊
ዛሬ ፋኖ ጥላሁን አበጀ ስለመርህ አንዲት መስመር ፁሑፍ ፌስቡክ ላይ ይፅፋል፤ እኛም ለጥላሁን ምክር ያልነውን ወርወር አደረግን። "በጥላሁን ፁሑፍ በስጨት ብሏችኋል?" ካላችሁን፣ አዎ ብሎናል ነገር ግን "ይወገር፣ ይሰቀል" የምንል መሷሏት ቆ"ጥ ይወድቅልኛል ብላ ቱስ ቱስ የምትል ሿፋዳ በጠዋቱ የአፏ ማሟሻ አድርጋናለች - "ማን ካላችሁ?" አርባ ዲናር መደዴ በቀለ ዳዲ።
ከአርባ ዲናር መደዴ በቀለ ዳዲ ጋር የእኛ ልዮነት ግልፅ ነው።
1) የእኛ አካሄድ የተገነባ ተቋም እንዲጠነክር እንጅ እንዲፈርስ አይደለም። የተቋም ምሰሶዎች ደግሞ የተቋማዊ አደረጃጀት (የሰው ኃይል)፣ መመሪያና ህገደንቦች እና ፋይናንስ ናቸው። ስለዚህ ምሰሶዎቹ ሁሉ እንዲጠነክሩ እንሰራለን እንጅ በተልዕኮ ለመናድና ለማክሰም ስንንቀሳቀስ አንገኝም።
2) የፋኖ መሪዎቻችንንም በበሬ ወለደና በቡና አሉሽ አሉሽ ወይም በተልዕኮ ይጥፉ ስንል አንገኝም፤ ስህተት ካለም በእኛ ወይም በማንም ልቅና ዝርግ አፍ ሳንሆን በተቋማዊ አሰራር፣ መመሪያና ህግ ይጠየቁ፣ ይዳኙ የሚል ነው እምነታችን። በወገና ምክርና በተልዕኳዊ ዘመቻ መካከል ያለው የትየለሌ ልዮነትም በውል ይገባናል።
እና እኛ በጥላሁን የሰጠናት አስተያየትም ከፍም ዝቅም ሳይል "የአስተያየት ብቻ" ሚና ይኖራታል። በትግል ሜዳ ላይ የተግባር መስዕዋትነት እየከፈሉ ባሉ ወንድም እህቶች ላይ፣ እንደ መንደር ሸፋዳ ወጠጤ "አሳይሃለሁ፣ አታሸንፈኝም፣ እኝኝ እኝኛ" የማለት ፍፁም ሞራሉ የለንም።
በጥላሁንም ላይ ቢሆን በማትጎዳ አንዲት ፁሑፍ ምክንያት "ይወገር፤ ይወገድ" ልንል ፈፅሞ አይቻለንም። በነገራችን ላይ እኛ ጥላሁን አበጀን የምናውቀው አርበኛ ዘመነ ካሴ በባህርዳር ከተማ በታሰረ ጊዜ እኛ "50ሺ ጠያቂዎች በአንድ ጀንበር" ብለን የማህበራዊ ሚዲያ ቅስቀሳ አድርገን ከዛም ተሳክቶልን በአገዛዙ ላይ ጫና ስንፈጥርና በከተማዋ ተከታታይ ሰልፎችን ስናስተባር ጥላሁን ከፊት ሰልፍ ሲመራ ካለው ጊዜ ጀምሮ ነው።
አካሄድሽ ገብቶናል "ታዲያ እኔስ ምን አልኩ?" ለማለት የእኛን አስተያየት እንደማስረጃ ለመጠቀም ነው መንዘፍዘፉ። ነገር ግን ልዮነቱ በወገና አስተያየትና ምክር እና "በይጥፋትና ይወገር" መካከል ሆነብሽ። እናልሽ አርባ ዲናር መደዴ - ጥላሁንን የምናውቀው በተግባሯ ሜዳ ላይ እንጅ አሳዳጊ አባቱን በአርባ ብር ሽጦ ሲያሳስር አይዶሎም፤ ለአንች የሚሆን ቀዳዳ የለም። (አሁን እየጻፍሽ ያለውን ማስተካከል ቀጥይ 😊)