እንኳን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ!!
እንኮን ዲኪቲ አመትባልስ ታምፁናስ!!!
ለአንድ ህዝብ የትናንት ታሪኩ ኩራት፥የዛሬ አብሮነትና ለነገ ተስፋውና ስኬት አመታዊ ክብረ በአላት ግዙፍ ትርጉም አላቸው። አመታዊ በአላትን በትኩረትና በምእላት ማክበር በትናንቱ ታሪኩና በዛሬ ማህበረሰባዊ አንድነቱ ጥብቀት የሚኮራ፥ ነገውን በህብረት ተስፋ የሚያደርግ ማህበረሰብ ለመፍጠር እጅግ ወሳኝ ነው።
የአገው ፈረሰኞች ማህበር አመታዊ ክብረ በአል በዚህ ረገድ ሊጠቀስ የሚችልና የሚገባውም ነው። የአገው ህዝብ ኩሩ ታሪኩን ከሚያንፀባርቅቸው ውብ እሴቶቹ አንዱ ፈረሰኝነቱና ይህንም ለመዘከር በየአመቱ ጥር 23 ቀን በደማቁ የሚያከብረው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ፌስቲቫል አንዱ ነው። ዘንድሮም ለ 85ኛ ጊዜ በደማቁ ይከበራል። ይህን የኩራታችን ምንጭ የሆነ ፌስቲቫል ዛሬ በደማቁ የምናከብረው ነገም ለመጭው ትውልድ ጠብቀንና አዳብረን የምናስተላልፈው ውብ ውርሳችን ነው።
መልካም በአል!
እንኮን ዲኪቲ አመትባልስ ታምፁናስ!!