ወታደሩ ከሚሊሽያው በ3 እጥፍ ያነሰ ደሞዝ እንደሚከተለው ያውቃሉ?
የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተብለው ነገር ግን በተግባር የአንድ ጨቅላ ግለሰብ የግል አሽከር ሆነው እራሳቸውን ያገኙት ወታደሮች በየቀጠናው እንደጉድ እየከዱ ነው። ለዚህ ዋናው ምክንያት ደግሞ እየሞቱ ያሉት የአንድን ንቅልና ጨፍጫፊ ግለሰብ ወንበር ለማፅናት መሆኑ ስለተደረዱ ነው።
ሌላው ቢቀር ሚሊሽያውስ እሽ ከወታደሩ 3 እና 4 እጥፍ ደሞዝ ቃል ተገብቶለት ነው፤ የወታደሩ በከንቱ መስዕዋት መሆን ግን "ለግለሰብ አሽከር ለመሆን" ከሚለው ውጭ የሚቀርብ ሌላ ምክንያት አይኖርም።
ስለሆነም ሁለታችንን አሸናፊ የሚያደርገው (win-win) አማራጭ ሌሎች ጓዶቻችሁ እያደረጉት እንዳለው መሳሪያችሁን እየያዛችሁ በመጥፋት በየቀጠናው ካሉ ወንድሞቻችሁ የትራንስፖርትና ድጎማ ብር እንዲሰጣችሁና መንገድ መሪም እንዲመደብላችሁ መጠየቅ ነው። ለምሳሌ የአማራ ፋኖ በጎጃም ይህንን የሚያስተባብር ግብረኃይል በየደረጃው አቋቁሟል፤ ሌሎችም የፋኖ አደረጃጀቶች ተመሳሳይ ነገር ያደርጋሉ።
እንደ ጓዶችህ ፍለስ እራስህን አድን፤ ፍለስ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው፤ ፍላስ ለአንድ ግለሰብ ወንበር አይተኬ ህይወትህን አትገብር።
(አዛምቱት - መልዕክቱ ህይወቱን በከንቱ ለሚገብረው ወታደር ይድረስ)