የአገዛዙ ወጥመድና የእኛ ቀጣይ እርምጃ
የጨቅላው አብይ አህመድ አገዛዝ ዋና የሚባለውን የደብረታቦር ወረታ ባህርዳር መስመር ለሚሊሽያና አድማብተና ላስረክብ ነው የሚል መረጃን ሆን ብሎ እንዲወጣ አድርጓል። ይህ ወጥመድ ነው።
እንዴት ለሚለው ቀላል መልስ አለን። በማንኛውም ቦታ የክልሉ ኃይል ብቻውን ከቀረ በጥይት ሳይሆን እንደጁስ በስትሮው በ2 ደቂቃ ብቻ ምጥጥ አድርገን እንደምንጨረሰው በደንብ ያውቃሉ፤ ሚሊሽያና አድማብተናውን ስለማያምኑት ደና እንኳን መሳሪያ የላቸውም። እኛ የመሳሪያ ብልጫ አለን፤ የሰው ኃይልና የውጊያ ልምድና ስነልቦናም ብልጫ አለን።
ታዲያ ይህ በሆነበት ሁኔታ… አገዛዙ ስለምን ይህንን የደብረታቦር ጎንደር መስመርን "ለክልሉ ኃይል ላስረክብ ነው" የሚል መረጃ እንዲወጣ ፈለገ። መልሱ - "በአገዛዙ ፋኖዎቻችንን ወደ ማዕከል ለመሳብ ወጥመድ እያዘጋጀ ነው" የሚል ነው። ይህንን መስመር ልለቅ ነው እያሉ እያስወሩ ነገር ግን በወረታ ከተማ ካምፕ እያደረገ ያለ በርካታ ሰራዊት እያደራጁ እንዳለም ታውቋል። ይህ መላምት ሳይሆን ከደረሰን መረጃ ላይ ተመስርተን እያጋራነው ያለው መረጃ ነው።
ስለዚህ ከወገን ኃይል የሚጠበቀው በአገዛዙ እቅድ መሰረት የሚደረጉ እንቅስቃሴ አውዳሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የእራስን ጥርት ያለ እቅድ ነድፎ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል እንላለን። አለምበር ላይ ሲጠብቅህ - ጋሳይ ላይ አለሙን ማሳየት ነው። ቀጣይ እንቅስቃሴያችን ሁኔታዎች በደንብ ያነበበ፣ በደህንነት መረጃ የታገዘ ይሁን።