የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት - አዛምቱት!
በምዕራብ ጎንደር በተለይም አርማጭሆና መተማ አካባቢዎች የድሮን ቅኝት እየተደረገ እየተደረገ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል። በተያያዘም ምንጮቻችን ባደረሱን መረጃ መሰረት ሰሞኑን በተለይ በምስራቅ ጎጃም የድሮን ቅኝት እንደሚኖር መረጃ ማውጣታችን ይታወሳል፤ በዚህም መሰረት በአንዳንድ የምስራቅ ጎጃም አካባቢዎች ላይ ቅኝቶች እንደነበሩ ለማረጋገጥ ተችሏል።
መልዕክታችን - በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም ቦታ የድሮን ጥቃቅን ሊከላከል የሚችል እንቅስቃሴ እንከተል፤ መዘናጋትን እናስወግድ።