የምር ራሳችሁን ናችሁ!?
----◉----
ከበርናባስ በቀለ
ራሳችሁን መሆን እንዳትችሉ የሚያስገድዷችሁ ኔትዎርኮች የሏችሁም? ወይስ ራሳችሁን ለመሆን (to live your conviction) እድሎቻቸውን ከሚያርዱት መካከል ናችሁ? መልካም የሚመስሉ እና ያጀቧችሁ ነገሮች ሁሉ ወደ ፍጻሜያችሁ የሚያስቸኩሏችሁ አይደሉም፤ እንደውም ይባስ ወደ ኋላ የሚጎትቷችሁ ሊሆኑ ይችላሉ።
ራሳችሁን ለመሆንና የምታምኑትን በእውን (በተግባር) ለመኖር ቢያስፈልግ ሁሉን ማጣትን ምረጡ። ምናልባት ኑሮን በአጀብ ለምዳችሁ ዙሪያችሁ ጭር ሲል ይከብዳችሁ ይሆናል፤ ግን ታጅባችሁ የእናንተ ማንነትና color ባልሆነ አኗኗር ዘመናችሁ ከሚያልፍ ለምታምኑለት እውነት ጭው ባለ በረሃ ብቻችሁን ብትሆኑ ይሻላችኋል፤ እኔም ለነፍሴ የምመክራት ይህንኑን ነው።
ለአስተያየትዎ፦ @barnica
Join ➘ & Share ➝
◊ @barnabasism ◊