መሬት መንቀጥቀጡ!
----◉-----
የመሬት መንቀጥቀጡ ነገር ትንሽ ጋብ ብሎልን ነበር፤ ግን ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በአይነቱ ለየት ያለና በሬክተር ስኬል ከፍተኛ ቁጥር ሊመዘገብበት የሚችል ርዕደ መሬት ሊከሰት እንደሚችል አንዳንድ የመረጃ ምንጭች እያመለከቱ ነው። ማለትም፦ ትራንፕ ምርጫውን ካላሸነፈ!😊
ደህና ናችሁ? ካሚላ ታሸንፍ ትራንፕ? ወይስ አይመለከታችሁም? "ጦሴን ያላችሁ ደግ አደረጋችሁ! ግን ስለ ምርጫው መስማት አልፈልግም ብትሉም ከውጤቱ ግን ነጻ መሆን አትችሉም። ለማንኛውም እግዚዖ እያልን ውጤቱን እንጠብቅ! አይመስላችሁም? ከአያያዙ እንዳስተዋልሁት ትራንፕ ካላሸነፈ የመሬት መንቀጥቀጡ አይቀሬ ነው። ምን አለ በሉኝ።
ለአስተያየትዎ፦ @barnica
Join ➘ & Share ➝
◊ @barnabasism ◊