የልደቱ እለት ስፍራ የለንም የተባለለት እርሱ የፍጥረተ ዓለሙ ፈጣሪ፣ በአዳም ልጅ ጠባብ ደረት ሊለካ የመጣው ይህ ሕጻን ሰማያትን በስንዝር የለካ ነው።
...እንደ ማንኛውም ጨቅላ ሕጻን እናቱ በመጠቅለያ የጠቀለለችው እርሱ ዓለማት የሚጠቀለሉበት የእግዜሩ የድነት ታሪክ ድውር ዘዋሪ ነው።
ሙሉውን መልእክት ከታች ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ።
ይኸው!
👇
https://youtu.be/J90hsSlXE3E?si=rgGxT5xn75xkBMJh