#ዱኒያ ...…………………
👐ዱኒያ ማለት ፈተና የበዛባት የውሸት አለም ነች! ዛሬ ተደስተህ ነገ ታለቅሳለህ ....ዛሬ አግኝተህ ነገ ታጣለህ!..........
😢ፈተናውን ሁሉ አልፌ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ብለህ ኡፎይ ስትልና የእረፍት ኑሮ መኖር ስትጀምር .......ድንገት ሳታስበው የሰበሰብከው ሁሉ ይበተናል!.......
😔በቃ ከዚህ ብኋላ ሁሉንም ነገር አላገኘውም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ስትቀመጥ ...ጀሊሉ ያላሰብከውን ነገር አምጥቶ ይሰጥህና ..... ጨለማ የሆነው ኑሮህ በብርሀን ይደምቅና ፣የቀዘቀዘው ቤትህ ይሞቅና በደስታ ያስፈነድቅሀል!......
🤔.......ብቻ ምን ልበልህ ዱኒያ ጤዛ ነች" ስታስከፋህም ሆነ ስታስደስትህ አልሃምዱሊላህ ብለህ ለጌታህ ምስጋና አቅርብ።
👉ለዚች ብልጭልጭ አለም ቅንጣት ታክል ሳትጨነቅ ፣ የነገ የአኼራ ሂወትህ እንዲያምርልህ ወደ ጌታህ አልቅስ! ........ዱኒያ ጊዜያዊ መኖሪያ እንጂ ዘላለማዊ መኖሪያ አይደለችም። ብዙ አትድከምላት፣ብዙ አታስብላት! ይልቅ ለአኺራህ ድከም፣ለአኺራህ አስብ፣ለአኺራህ ተጨነቅ፣ለአኺራህ ስራ።
💯እመነኝ!....... ለዱኒያ ሳይሆን ለአኺራ መኖር ስትጀምር የውስጥ ሰላምና እርጋታ ታገኛለህ።
ያ_አሏህ_ዱኒያ_አኺራችንን_አሳምርልን