#እውነተኛታሪክ የቃል ነገር....!
.
በድሮ ዘመን በአንድ ወቅት ነው አሉ። ንጉሡ በጣም ብርዳማ
በሆነው ሌሊት ወደ ቤተ መንግሥቱ ሲገባ፤ ስስ የሆነ ልብስ
የለበሱ አንድ በዕድሜ የገፉ የቤተ መንግሥቱን ጥበቃ
ተመለከተ።
.
ወደ እሳቸውም ተጠጋና "አይበርዶትም አባት?" አላቸው።
#ሽማግሌውም ፦ አይ ልጄ! "በጣም ይበርደኛል እንጂ ነገር
ግን ብርድን የሚከላከል ልብስ የለኝም!" አሉት። ንጉሡም
ልቡ በጣም ተነካና ወደ ህንጻው ከገባ በኋላ ከጠንካራው እና
ብርድን የሚከላከል ከሱፍ የተሰራ ልብስ እንዲወስድላቸው
አንዱን አገልጋይ ያዘውና ወደ ሥራው ይገባል።
.
ጥበቃው በንጉሡ ቃል በጣም ተደሰቱ። ካሁን አሁንም
የሚያሞቀኝ ልብስ ይልክልኛል ብለው በተስፋ ይጠባበቁ
ጀመር። ከጉጉታቸው የተነሳም ብርዱ ይበልጥ
አንቀጠቀጣቸው። ነገር ግን የንጉሡ አገልጋይ የታዘዘውን ልብስ
......read more
ሙሉውን ለማንበብ 📥📥 ይጫኑ