ያግዝሀል እንድታግዘው ብሎ
ይወድሀል እንድትወደው ብሎ
ይሰጥሀል እንድትሰጠው ብሎ
ይረዳሀል እንድትረዳው ብሎ
ይጠቅምሀል እንድትጠቅመው ብሎ
ይስቅልሀል እንድትስቅለት ብሎ
ያለቅስልሀል እንድታለቅስለት ብሎ
ይገኝልሀል እንድትገኝለት ብሎ
ትንሽ ይሰጥሀል ብዙ ተቀብሎ
ለራሱ ይሞላል ካንተ ላይ አጉድሎ
ዛሬ ያቦካልሀል የነገውን አብስሎ
ማን ይሆን ሚዋደድ ለጀሊሉ ብሎ
ከጌታው አርሽ ስር ጥላውን ከጅሎ
ውደደኝ መውደዴን ሳትከጅል
አግዘኝ እገዛዬን ሳትከጅል
ጥቀመኝ ጥቅሜን ሳትከጅል
👉 @IkhlassTube
ይወድሀል እንድትወደው ብሎ
ይሰጥሀል እንድትሰጠው ብሎ
ይረዳሀል እንድትረዳው ብሎ
ይጠቅምሀል እንድትጠቅመው ብሎ
ይስቅልሀል እንድትስቅለት ብሎ
ያለቅስልሀል እንድታለቅስለት ብሎ
ይገኝልሀል እንድትገኝለት ብሎ
ትንሽ ይሰጥሀል ብዙ ተቀብሎ
ለራሱ ይሞላል ካንተ ላይ አጉድሎ
ዛሬ ያቦካልሀል የነገውን አብስሎ
ማን ይሆን ሚዋደድ ለጀሊሉ ብሎ
ከጌታው አርሽ ስር ጥላውን ከጅሎ
ውደደኝ መውደዴን ሳትከጅል
አግዘኝ እገዛዬን ሳትከጅል
ጥቀመኝ ጥቅሜን ሳትከጅል
👉 @IkhlassTube