▪️ተራዊሕ እና ተሀጁድ ላይ አንዘናጋ
🔻በረመዷን የሌሊት ሶላትን መስገድ ትልቅ የሆነ ትሩፋት አለው። ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ የረመዷንን ወር በአላህ አምኖ እና ምንዳውን ከአላህ አገኛለው ብሎ በመስገድ የቆመ ሰው በፊት ያሳለፈው ወንጀሎች ይማሩለታል ] (ሙተፈቁን ዓለይሂ)
°
🔻የረመዷንን ወር መቆም የመጀመሪያውን ሌሊትም የመጨረሻውንም ሌሊት ያካትታል። በመሆኑም ተራዊሕን መስገድ ረመዷንን ከመቆም ውስጥ ነው። ስለዚህም እነዚህን በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ማሳለፍ የለብንም።
@ANWAR_MESJID 👈