ማታ 27ተኛው ለሊት ነው በዱአ እንበርታ ዋና ለይለተል ቀድር ከሚገኝበት ለሊት ዋናው ነው እባካቹ ስንቱ ለዚ አይደለም ለረመዳን ሳይደርስ አልፏል በተለያየ ምክንያት ሚያመልጠው ስንቱ ነው በተለይ ባለንበት ዘመን እናም እንዘጋጅ አላህ ከሚወፍቃቸው እና ከሚጠቀሙበት ያርገን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏