Forward from: 🙏 ማርያም እምነ 🙏
❤️ነገረ ጥበብ ❤️
~ምንም ነገር ከሞከርክ አይሳካልኝም ብለህ ስንፍናን አትማር ይልቁንም አምላኩን ታግሎ ያሸነፈውን ቅዱስ ያዕቆብን አስበው እንጂ
~የማልጠቅም ባሪያ ነኝ በማለት መልካም አድርገሀል ነገር ግን ተስፋ ቢስ እንዳትሆን የተስፋይቱን ሀገር እንሙሴ አሻግረህ ለማየት ሞክር እንጂ
~በእግዚአብሔር ቤት በመኖርህ ደስስ ይበልህ ነገር ግን ስለጠፉት ወገኖችህ በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር በጸሎትህ አስባቸው እንጂ
~በሕይወትህ የጎደለውን ነገር ሁሉ እንዲያሟላልህ አምላክህን ስትጠይቀው ስላደረገልህ ነገር ሁሉ ማመስገንን አትርሳ
~ዓለም በመከራ ካባ ብታስጨንቅህ የፀኑትን እያሰብክ ታገስ እንጂ አትማረር ከፈተናውጨጋር መውጫ ቀዳዳውን ያዘጋጅልሀል
~ ወላዋይነትን አስወግደህ ጽኑ እምነት ይኑርህ ፈጣሪህ ለብ ያለ ሕይወት አይስማማውምና
🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
🟢https://t.me/weladite_amlaki🟢
🟡https://t.me/weladite_amlaki🟡
🔴https://t.me/weladite_amlaki🔴