🧡 ፩ኛ ሳሙኤል ክፍል ፫ 🧡
🧡ምዕራፍ 11፦
-አሞናዊው ናዖስ እስራኤላውያንን ቀኝ ዓይናችሁን ገብሩልኝና ቃል ኪዳን እናድርግ ብሎ መሳደቡ
-ሳኦል ሕዝቡን በሦስት ወገን አሰልፎ አሞናውያንን እንደመታ
🧡ምዕራፍ 12፦
-ሳሙኤል ለሕዝቡ የመሰናበቻ ንግግር ማድረጉ እግዚአብሔርን ፍሩ ማለቱ፣ እግዚአብሔርን ባትፈሩ ትጠፋላችሁ ማለቱ
🧡ምዕራፍ 13፦
-ሳኦል ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ውጪ ቢሄድ ሳሙኤል እንደገሠጸው
🧡ምዕራፍ 14፦
-ዮናታን ወደ ፍልስጥኤማውያን ሰፈር ገብቶ እንደበታተናቸው
🧡ምዕራፍ 15፦
-ሳኦል አማሌቃውያንን ፈጽሞ እንዲያጠፋ መታዘዙ፣ ሳኦል ግን አጥፋ የተባለውን ባለማጥፋቱ ንግሥናው እንደተናቀ
-ሳሙኤል ሳኦልን መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል እንዳለው
✝️የዕለቱ ጥያቄዎች✝️
፩. እስራኤላውያንን ከእናንተ ጋር ቃልኪዳን የምገባ ቀኝ ዓይናችሁን ከገበራችሁልኝ ነው ያለ ማን ነው?
ሀ. ሞዓባዊው ሢሳራ
ለ. አሞናዊው ናዖስ
ሐ. ኢያቢስ
መ. ዮናታን
፪. ሳኦል አማሌቃውያንን ሁሉ እንዲያጠፋ የታዘዘ ቢሆንም ትእዛዝ አፍርሶ የአማሌቅን ንጉሥ ማርኮ ይዞት መጥቷል። ሳሙኤል ግን በኋላ ይህንን የአማሌቅ ንጉሥ ገድሎታል። ይህ የአማሌቅ ንጉሥ ስሙ ማን ነው?
ሀ. ቂስ
ለ. አጋግ
ሐ. አብኤል
መ. ያሚን
፫. ሳሙኤል ሳኦልን "መታዘዝ ከመሥዋዕት፣ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል" ብሎታል። ይህ ኃይለ ቃል የት ይገኛል?
ሀ. 1ኛ ሳሙ.17፥11
ለ. 1ኛ ሳሙ.15፥22
ሐ. 1ኛ ሳሙ.14፥3
መ. 1ኛ ሳሙ.11፥8
https://youtu.be/NtnBvyBUe0I?si=C43LUkqH0tbD3AEg