✝️ መዝሙረ ዳዊት ክፍል 33 ✝️
✝️መዝሙር ፺፩
በፈረስ በሠረገላ ከመታመን በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል (ይበልጣል)፡፡ አቤቱ ሥራህ እጅግ ድንቅ ነው ረቂቅ ነው፡፡ ባሕርይህ አንድም ፍርድህ ፈጽሞ ጥልቅ ነው፡፡
✝️መዝሙር ፺፪
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ጌትነትህ ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖራል፡፡ አምልኮህ ፈጽሞ የታመነ እውነተኛ ነው፡፡ ለቤትከ ይደሉ ስብሐት እግዚኦ ለነዋህ መዋዕል፡፡ ለቤተ ክርስቲያን መመስገን ይገባታል፡፡
✝️መዝሙር ፺፫
በምልዐት ያለ እግዚአብሔር እውነት ፈራጅ ነው፡፡ እናውቃለን የሚሉ የፈላስፎች ዕውቀት ከንቱ እንደሆነ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ በመከራ የቀጣኻው ማናቸውም ሰው ንዑድ ክቡር ነው፡፡ አቤቱ ቸርነትህ ረዳኝ፡፡
✝️መዝሙር ፺፬
ኑ በእግዚአብሔር አምነን ደስ ይበለን፡፡ ለፈጣሪያችን ምስጋና እናቅርብ፡፡ በሃይማኖት ጸንተን ከፊቱ እንቅረብ፡፡ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ገናና ነውና፡፡
✝️መዝሙር ፺፭
እግዚአብሔርን እንግዳ ምስጋና አመስግኑት፡፡ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም አመስግኑ ለስሙ ምስጋና አቅርቡ ማለት ስሙን እየጠራችሁ አመስግኑት፡፡ ጌትነቱን ለአሕዛብ ንገሯቸው፡፡ ለእግዚአብሔር በቅጽረ ቤተ ክርስቲያን እጅ ንሡ፡፡
✝️መዝሙር ፺፮
ፍትሕ ርትዕ ለእግዚአብሔር ምቹ ዙፋኑ ናቸው፡፡ መላእክት ቸርነቱን ይናገራሉ ያስተምራሉ፡፡ እግዚአብሔርን በሕግ በአምልኮት የምትወዱት ኃጢአትን ጣዖትን ጥሏት ተዋት፡፡ ጻድቃን በእግዚአብሔር አምነው ደስ ይላቸዋል፡፡
✝️መዝሙር ፺፯
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፡፡ ሥልጣኑም ጽኑዕ ልዩ ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ፡፡ ደስ ብሏችሁ አመስግኑ፡፡ አንድም እግዚአብሔርን በማመስገናችሁ ደስ ይበላችሁ፡፡ መሰንቆ እየመታችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ፡፡ በቤተ መቅደስ እግዚአብሔርን አመስግኑት፡፡
✝️መዝሙር ፺፰
አቤቱ ሰው ሁሉ ገናና ለሚሆን ስምህ ይገዛል፡፡ ጽኑዕ ከሀሊ ገናና ነውና፡፡ ጌታ እውነት መፍረድን ይወዳል፡፡
✝️መዝሙር ፺፱
ደስ ብሏችሁ ለእግዚአብሔር ተገዙ፡፡ አእምሩ ከመ እግዚአብሔር ውእቱ አምላክነ፡፡ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር እንደሆነ ዕወቁ፡፡
© በትረ ማርያም አበባው
🌹የዩቲዩብ ቻናሌ:- ንሕነ ዘክርስቶስ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=6V4y-73OM3LTzhAf ነው።
🌻የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው።