💗፪ኛ ዜና መዋዕል ክፍል 6💗
💗ምዕራፍ 26፡-
ዖዝያን እንደነገሠ፣ በዘመኑ እግዚአብሔርን እንደፈለገና እግዚአብሔርም ነገሩን እንዳከናወነለት
💗ምዕራፍ 27፡-
ኢዮአታም እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊትም ቅን ነገርን እንዳደረገ
💗ምዕራፍ 28፡-
አካዝ እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገርን እንዳላደረገ
💗ምዕራፍ 29፡-
ሕዝቅያስ እንደነገሠና በእግዚአብሔር ፊትም ቅን ነገርን እንዳደረገ
-ሌዋውያን በእግዚአብሔር መቅደስ ያገኙትን ርኩስ ነገር ወደቄድሮን ወንዝ እንደጣሉት
💗ምዕራፍ 30፡- በዓለ ፋሲካ እንደተከበረ
✝️የዕለቱ ጥያቄዎች✝️
፩. ካህኑ አዛርያስ ተው ለካህናቱ ነው እንጂ ለአንተ አይገባም እያለው በዕጣን መሠዊያው ላይ ያጥን ዘንድ ወደ መቅደስ የገባና በዚህም ምክንያት ለምጽ የወጣበት የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
ሀ. ዖዝያን
ለ. አሜስያስ
ሐ. ኢዮአታም
መ. ኢየሩሳ
፪. ከሚከተሉት የይሁዳ ነገሥታት መካከል በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገር አላደረገም የተባለው የትኛው ነው?
ሀ. አሳ
ለ. ኢዮአስ
ሐ. ኢዮሣፍጥ
መ. አካዝ
፫. በሕዝቅያስ ዘመነ መንግሥት ሌዋውያን በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ያገኙትን ርኩስ ነገር ወዴት ጣሉት?
ሀ. ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ
ለ. ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ
ሐ. ወደ ቄድሮን ወንዝ
መ. ወደ ጤግሮስ ወንዝ
https://youtu.be/Mnd0yOSJjYM?si=Iemlpplc99MIoFnq