ታላቅ የምሥራች በጎንደር ከተማ ለምትኖሩ ክርስቲያኖች
በጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት አዘጋጅነት ዘወትር እሑድ ከ9፡00 እስከ 11፡30 የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በመሰጠት ላይ ይገኛል። ስለሆነም ግእዝ ቋንቋን ማወቅ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማንኛውም ምእመን መሠረታዊ ጉዳይ ስለሆነ መማር የሚፈልግ በተጠቀሰው ሰዓት በቦታው ተገኝቶ መማር ይችላል።
ቅዳሜ ቅዳሜ ደግሞ ከስር የተጠቀሱት የቤተክርስቲያን ትምህርቶች በቅደም ተከተል ስለሚሰጡ መጥተው ይማሩ።
መማር ለዕውቀት
ዕውቀት ለሕይወት
ሕይወት ለድኅነት
ድኅነት ለሱታፌ አምላክ
© የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት
መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ለማዳረስ Share በማድረግ ይተባበሩ