#የባከኑ #ዓመታት
የካቲት 29 ቀን የተወለድኩባት ቀን ናት። በቸርነቱ ብዛት እስካሁን ያቆየኝ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
ባለፉት ጊዜያት የረባ ሥራ ባልሠራም ወደፊት ግን በቀረኝ ዕድሜ የሚጠቅም ሥራን ሠርቼ እንዳልፍ በጸሎታችሁ አስቡኝ።