☕️ ማስታወቂያ
1. አዳር ፀሎት:- ዓርብ ህዳር 20 በታበርናክል ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ ጠዋት 12 ሰዓት የአዳር ፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል። በምስጋናና በምልጃ ስለ ምድራችን ወደ ጌታ የምንቀርብበት ጊዜ ስለሆነ መጥታችሁ አብራችሁን የጌታን ፊት ፈልጉ!
2. አፍሪካ ተነሽ 2025፡ በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን በየዓመቱ የሚካሄደውን የ2025 የአፍሪካ ተነሽ ኮንፈረንስ እና የአፍሪካን የአምልኮ ማዕከል ታላቅ የመክፈቻ ቀንን ስታስታውቅ በታላቅ ደስታ ነው። ከየካቲት 5 - 9 2017 በአዲሱ የአፍሪካ የአምልኮ ማዕከል የሚካሄድ ይሆናል:: ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያለውን ድህረ-ገጽ ይጎብኙ::
africa-arise.org
3. የቤዛ ባዛር: ቅዳሜ ህዳር 28 እና እሁድ ህዳር 29, 2017 የቤዛ ባዛር ይኖረናል። ቀኑን መዝግቡት እንዲሁም ለባዛሩ የሚሆኑ እቃዎችን በመገናኛ ማዕከሉ ማምጣት እንዲጀምሩ እንጠይቃለን። መልካም ጊዜ እያሳለፍን ሕንፃውን እንጨርስ!
የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦
የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:457
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15
የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦
ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል
የወጣቶች ፕሮግራም:- የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 3:00- 5፡00 ይካሄዳል።
የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።
ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦
ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 5:00 ሰዓት - 7:00 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት- 2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት
አሥራትና መባ
ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-
በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106
አዋሽ ባንክ
01352896467801
ብርሃን ባንክ
1600010000154
ንብ ባንክ
7000025840556
አቢሲኒያ ባንክ
73893728
ሕብረት ባንክ
1180411721572013
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
1047400019649
ፖስ
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።
ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናል ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።
ታበርናክል በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት
ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give
https://www.bezachurch.org/give-online
በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦
ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ
ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን
አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106
SWIFT CODE: CBETETAA
ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።
ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።