ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
#የክለቦችን ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን።
✅የዜና ቻናላችን👉 @ethiobestzena ይቀላቀሉን።
✅የድራማ ቻናላችን @yoadan_drama_et1 ተቀላቀሉ ።
✅Creator:- @Gebrel and @Wizbeki7

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Forward from: Profile picture
🎁🎁 ወላሂ ማመን አልቻልኩም 😱🎁

🫴50 ሰው አድ ስታደርጉ 5ሺ ብር

🫴100 ሰው አድ ስታደርጉ 10ሺ ብር

https://t.me/+Pam6WIsCGdI0M2Jk
https://t.me/+Pam6WIsCGdI0M2Jk


ዛሬ የእነዚህ 3 የእግርኳስ ተጨዋቾች ልደት ነው።

ክርስትያኖ ሮናልዶ-40
ኔይማር ጁኒየር - 33
ካርሎስ ቴቬስ - 41

HBD 🎂🎂🎂

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


•የአርሰናል ሌጀንድ ጆርጅ ግርሀም;

"ሰዎች ይጠሉናል ምክንያቱም ይሄ የታሪካችን አካል ነው እኛ አርሰናል ነን እናም እነሱ ይጠሉናል"።


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨የእንግሊዝ ኤፍኤ ማይልስ ሌዊስ ስኬሊን እሁድ ማንቸስተር ሲቲ ላይ ግብ አስቆጥሮ ያሳየው የደስታ አገላለጽ እስፖርታዊ ጨዋነት አይደለም በሚል ክስ ሊመሰርት ነው።

[Handofozil]

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🇵🇹ዛሬ የክሪስቲያኖ ሮናሎዶ 40ኛ አመት የልደት ቀኑ ነው

🏆 5 የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ 33 የክለብ ዋንጫዎች

🇵🇹1 ዩሮ 🏆እና 1 ኔሽስ ሊግ 🇪🇺

🏆 5 ባሎንዶር

👟 4 የወርቅ ጫማ

⚽️ በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

🐐 በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

መልካም ልደት 🎂

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Forward from: Promotion k
💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል

💯 ትክክል የሆነ  ✅


የእግር ኳስ ጥበበኛው
የ 8 ጊዜ Ballon'dor አሸናፊ
የአለም ዋንጫ አሸናፊ....
በእግር ኳስ ሁሉንም ነገር ያሳካው

Lionel Messi 🐐

ከ21 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ፊርማውን ለ Barsa አስቀመጠ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ሊዮኔል ሜሲ በ 2023 8ኛ ባሎንዶሩን ካሸነፈ ቡሀላ GOAT እንደሆነ ሲጠየቅ 🗣

" ሁልጊዜ እንደምለው፣ የምንጊዜውም ምርጥ እንደሆንኩ አላውቅም። ይህ ራሴን የምጠይቀው ወይም የሚያስጨንቀኝ ጉዳይ አይደለም። "

ከምርጦች ተርታ መቆጠሩ ራሱ ለኔ ስጦታ ነው

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ካርኒ ቹኩዌሜካ ወደ ዶርትሙንድ 🇩🇪

✍️ቹኩሜንካ እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ዶርትሙንድን🇩🇪 በውሰት ተቀላቅሏል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨ማርኮ አሴንሲዮ ወደ አስቶንቪላ 🇬🇧 ✍️

🇬🇧አስቶንቪላ መርኮ አሴንስዮን ምንም አይነት የመግዛት አማራጭ በሌለው ውሰት ውል ከPSG🇫🇷 ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ደሞዙን የሚሸፍኑ ይሆናል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ማቲስ አሞጉ ወደ ቼልሲ

  HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨አንድሬ ቤሎቲ ወደ ቤኔፊካ 🇵🇹

🇵🇹ቤኔፊካ እስከ ውድድር አመት መጨረሻ በውሰት ውል አንድሬ ቤሎቲን አስፈርመዋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨ፓብሎ ቶሬ ወደ ፖርቶ 🇵🇹

🇵🇹ፖርቶ የኒኮ ጎንዛሌዝ ተተኪ በማድረግ ፓብሎ ቶሬን ከባርሴሎና🇪🇸 ለማስፈረም ድርድር መጀመራቸው ታውቋል።

@Perfect_sport_et  @Perfect_sport_et


✍️ማኑኤል ኑዌር በባየር ሙኒክ🇩🇪 እስከ 2026 የሚያቆየውን ውሉን አራዝሟል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


✍️ሴርጆ ራሞስ ወደ ራያዶስ ሞንትሬይ🔵⚫️ 🇲🇽

ስፔናዊው ተከላካይ ሴርጆ ራሞስ ወደ 🇲🇽 ሜክስኪው ክለብ ራያዶስ አምርቷል በሜክሲኮ ሊግም ከፍተኛ ተከፋይ የሚያደርገውን ውል ተፈራርሟል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨ጆርጊንሆ ወደ ፍላሚንጎ 🔴⚫️ ✍️

🇬🇧የአርሰናሉ ተጫዋች ይህን የውድድር አመት ከአርሰናል ጋር ካሳለፈ በኋላ በቀጥታ ወደ ብራዚሉ ፍላሚንጎ ያቀናል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኒኮሎ ዛኒዮሎ በውሰት ወደ ፊዮረንቲና🇮🇹

🇮🇹ፊዮረንቲና ከአትላንታ🇮🇹 ዛንዮሎን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ውል ከስምምነት ደርሰዋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨🔴⚫️ ጆአዎ ፌሊክስ ወደ ኤሲ ሚላን ፣ 🇮🇹

🇬🇧ቼልሲ ከኤሲ ሚላን🇮🇹 የቀረበውን £5m እናምንም አይነት የመግዛት አማራጭ ሳይኖር በቀጥታ ውሰት ውል ተስማምተዋል።

🇮🇹የጆአዎ ፌሊክስ ደሞዝ በኤሲ ሚላን የሚሸፈን ይሆናል።

ጆአዎ ፌሊክስ ወደ ሚላን የህክምና ጉዞ ለማድረግ ለመብረር 🛫 ፈቃድ አግኝቷል። 🩺

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨BREAKING፡ ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ማንቸስተር ሲቲ።🇬🇧

🇬🇧ማንችስተር ሲቲ ከ🇵🇹ፖርቶ ስፔናዊውን🇪🇸 የ23 አመቱአማካኝ ውል ማፍረሻውን €60m በተለያየ ሁኔታ አከፋፈል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

ኒኮ ጎንዛሌዝ ለህክምና ምርመራ እና ለኮንትራት ፊርማ 🛫 እንዲሄድ ተፈቅዶለታል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨⚪️ BREAKING: ማቲስ ቴል በውሰት ወደ ቶተንሃም! 🇬🇧

✍️እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ነው የውሰት ውሉ እና ምንም የግዢ አማራጭ የለውም።

🛫 ማቲስ ቲል ወደ ለንደን መብረሩ ታውቋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL

20 last posts shown.