#Telegram_update
Telegram ከNov 3, 2024 ጀምሮ በርካታ ማሻሻያዎችን አድርጓል።
ከነዚህም መካከል:-
⚫Faster Video Loading, Better Quality
ከትላልቅ ቻናሎች የሚለቀቁ videos automatically በእኛ network connection በመመስረት የvideo ጥራት የሚመጥንልን feature ነው። ማለትም የምንጠቀመው ኔትዎርክ ከፍተኛ ፍጥነት ካለው በራሱ በከፍተኛ ጥራት ያሳየናል ዝቅተኛም ከሆነ እንደዛው። የዚህም ጥቅም የዳታ ወጪ ለመቆጠብ እና ቪድዮዎቹ በፍጥነት load እንዲያደርጉ ነው። ይሁን እንጂ video player ውስጥ ይህንን በመንካት manually ⚙️ጥራቱን መጨመር እና መቀነስ ይችላሉ።
⚫Last Edit Timestamps
ከዚህ ቀደም እኛ የላክንለት ሰው የላክንለትን መልዕክት መች እንዳይው የሚያሳየንን feature መልቀቁ አይረሳም። አሁን ደግሞ edit የተደረጉ መልዕክቶች መች እደተደረጉ የሚያሳይ feature ለቋል። መች edit እንደተደረጉ ለማየት አንዴ edit የተደረገውን መልዕክት መንካት። በተደጋጋሚ ጊዜ edit ከተደረገ ለመጨረሻ ጊዜ edit የተደረገበትን ሰዓት የሚያሳይ ይሆናል።
⚫Telegram Ads in Bots
ልክ እንደ ቴሌግራም ቻናሎች mini apps ማስታወቂያ በማስነገር ገንዘብ ማግኘት የሚችሉበትን feature የለቀቀ ሲሆን በዚህም አሰራር telegram ግማሹን ገቢ የሚያገኝ ይሆናል።
⚫Add Media to Sent Messages
ከዚህ በፊት ለሆነ ሰው message ከላካችሁለት በኋላ የላካችሁትን message edit አድርጋችሁ ፎቶ attach ማድረግ አትችሉም ነበር። በአሁኑ update ላይ ግን ይቻላል። ይህንንም ለማድረግ የምታስተካክሉትን መልእክት ከመረጣችሁ በኋላ edit የሚለውን ነክታችሁ photo attach ማድረግ ትችላላችሁ።
የቴሌግራም አፕሊኬሽናችሁን update አድርጉና ሞሯቸው።
©bighabesha_softwares