Tinkercad
tinkercad ነፃ የ3d design , coding ,hardware መለማመጃ web platform ነው።
hardware ነክ የፈጠራ ስራዎችን የምትሰሩ ካላችሁ ይህ platform ይጠቅማችኋል። ውስጡ ባሉት በርካታ የhardware components አማካኝነት ምንም ወጪ ሳታወጡ በአካል እንደምትሰሩት መስራት ትችላላችሁ። በተጨማሪም እዛው ላይ code አድርጋችሁ የሰራችሁትን ሞክራችሁ run አድርጎ ሲሰራ ማየት ትችላላችሁ።
ከዚህም ቀተጨማሪ እዛው ላይ engineering, mathematics, 3d design, coding የመሳሰሉትን courses ማግኘት, የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ከነ ሙሉ circuit እና code በtemplate መልክ መጠቀም ትችላላችሁ።
ሞክሩት https://www.tinkercad.com
በስልክ አይሰራም!
©bighabesha_sofywares