ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ የክሪፕቶ ዋጋ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ይገኛል።
በ2024 የመጀመርያ ወራት በጣም ከፍተኛ ቅናሽ አሳይቶ 43ሺ ዶላር የነበረው BTC ዶናልድ ትራምፕ መመረጣቸው ከታወቀ በጥቂት ሰአታት ውስጥ በጣም ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።
ይህ ፅሁፍ ከተጻፈበት 7 ቀናት በፊት 70ሺ ዶላር አካባቢ የነበረ ሲሆን የ14ሺ ዶላር ጭማሪ በማሳየት በዛሬው እለት 84ሺ ዶላርን አልፏል።
ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዘዳንት ሆኜ ከተመረጥሁ "አሜሪካን በክሪፕቶ አለም መሪ ትሆናለች" ብለው ቃል ገብተው እንደነበር ይታወቃል። ከአመት በፊትም እራሳቸው ትራምፕ ከአንድ ካፌ በርገር በቢትኮይን ገዝተው ለደጋፊዎቻቸው አከፋፍለው ነበር። በተጨማሪም አንዳንድ የአሜሪካ ግዛቶች ዜጎቻቸው ታክሳቸውንና ሌሎች መንግስታዊ ክፍያዎችን በክሪፕቶ መክፈል እንዲችሉ ህግ እያወጡ ይገኛሉ።
ክሪፕቶ የመጪው ዘመን የሃብት ምንጭና ዋነኛው የመገበያያ መንገድ እንደሚሆን ይጠበቃል።
ሁለተኛውን የክሪፕቶ ቻናላችንን ተቀላቀሉ። @bighabesha_crypto
ዋሌታችሁ ላይ ምን ምን አይነት crypto አላችሁ? ማንኛውንም ሃሳባችሁን በcomment አካፍሉን።