#Telegram_p2p
peer to peer (p2p) የተሰኘው የመገበያያ መንገድ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለይ mini app telegram airdrops ከመጡ ጀምር በርካታ ተጠቃሚዎችን እያፈራ ይገኛል።
ከዚህ ቀደም የተለያዩ ቪድዮዎች እና ፅሁፎች ስለ P2P ብዙ ነገር ለማስጨበጥ ሞክረናል። ዛሬ የምናየው ደግሞ በምስሉ ላይ እንዳለው የእኛ አካውንት እንደ ገዢ ወይም እንደ ሻጭ telegram P2P ላይ እንዴት እንደምናስቀምጠው ነው። ማለትም ማንኛውም telgram wallet ላይ መግዛት እና መሸጥ የሚፈልግ ሰው እኛ ጋር መጥቶ መገበያየት የሚችልበት አሰራር ነው።
ይህንንም ለማድረግ telgram wallet ከከፈታችሁ በኋላ P2P market የሚለውን መንካት> በመቀጠል Creat ad የሚለውን መንካት > እዚህ ላይ የምትሸጡትን ወይም የምትገዙትን የcrypto አይነት ፣ መጠኑን፣ በምን ያህል ዋጋ እንደምትገዙ እንዲሁም ክፍያውን በስንት ሰዓት ውስጥ መፈፀም እንዳለበት መርጣችሁ continue በሉት > መጨረሻ ላይ የምትጠቀሙትን የባንክ ሰምና አካውንት ቁጥር አስገብታችሁ መጨረስ።
ሌሎቹ ቀሪ ፎርሞችን ሞልታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የሞላችሁት Ad P2P ዝርዝር ላይ ይካተታል። የሚገዙ ወይም የሚሸጡ ሰዎች አይተው ካዋጣቸው የእናንተን መርጠው ትገበያያላችሁ ማለት ነው።
እዚህ ጋ መጠንቀቅ ያለባችሁ አንዳንድ ነገሮችን ልንገራችሁ።
⚫መጀመርያ P2P ለመጠቀም ግዴታ ዋሌታችሁን Verify ማድረግ አለባችሁ።
⚫P2P ላይ ስትገዙ ወይም ስትሸጡ እንዳትጭበረበሩ ጥንቃቄ አድርጉ። እናንተም እንዳታጭበረብሩ ካለዛ ban ትደረጋላችሁ።
⚫Payment process ከጀመራችሁ በኋላ ችግር ከገጠማችሁ start chat የሚለውን ነክታችሁ ከሻጩ ወይም ከገዢው ጋር chat ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫Payment process ሳትጨርሱ "I have a problem" የሚለውን አትንኩ።
⚫ የምትሸጡ ከሆነ ደግሞ ብሩ ወደ አካውንታችሁ መግባቱን ሳታረጋግጡ payment confirm አታድርጉ።
#Trade_safe
©bighabesha_softwares