የፀሐይ ብርሃንን መግዛት የሚያስችለው አዲሱ ቴክኖሎጂ
Reflector orbital የተሰኘ የኤሮስፔስ ድርጅት የፀሃይ ብርሃን መሸጥ ሊጀምር ነው።
ይህ ድርጅት በቅርቡ ምህዋር ላይ ባሉት በርካታ አንጸባራቂ መስታውቶች አማካኝነት በጨለማ የጸሀይ ብርሃን ለሚፈልጉ መሸጥ እንደሚጀምር የድርጅቱ መስራችና ዋና ሃላፊ Tristan Semmelhack አስታውቋል።
ይህ ቴክኖሎጂ ለመዝናኛነት ከመዋሉም በላይ የሶላር መሳሪያዎች በቀን ብቻ ሳይሆን በምሽትም ሀይል ማመንጨት ያስችላቸዋል። reflect orbital ይህንን ቴክኖሎጂ ለማበልፀግ 6.8$ million ወጪ አውጥቷል።
ማንኛውም ሰው payment ከፈጸመ በኋላ አምስት ኪ.ሜ ስፋት የፀሐይ ብርሃን ማግኘት ይችላል። ይህንን አገልግሎታቸውን በ2025 እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል።
ድርጅቱ ያጋጥሙኛል ብሎ ያሰባቸውን በደመና የመጋረድና የአየር ሁኔታ ችግሮችን ለመፍታት የNASA’s Jet Propulsion Laboratory ሰራተኞችን በማስመጣት እየሰራ እንደሆነ ይፋ አድርጓል።
ይህ ቴክኖሎጂ በ1990ዎቹ አካባቢ በሩሲያ የተሞከረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ መቅረቱ ይታወቃል።
ድርጅቱ ቴክኖሎጂውን ያስተዋወቀበትን ቪዲዮ ማየት ከፈለጋችሁ ሁለተኛው ቻናላችን ላይ አለላችሁ።
https://t.me/big_habesha/264
©bighabesha_softwares