truecaller
የበርካቶቻችን ስም እና ስልክ true caller list ላይ አለ። ይህም ማለት ማንም ሰው የኛን ስልክ አስገብቶ ስማችንን እና አንዳንድ social midea አካውንቶቻችንን በtruecaller አማካኝነት ማየት ይችላል።
ነገር ግን truecaller እኛ ካልፈለግን ስልካችንን ከ truecaller መዝገብ ላይ ስልካችንን unlist የምናደርግበት feature አለው። ይህንን ለማድረግ
መጀመሪያ ወደ https://www.truecaller.com/unlisting መሄድ።
በመቀጠል ስልክ ቁጥራችሁን +251 ብላችሁ ማስገባት እና አንዳንድ verify የሚደረጉ ነገሮችን verify ማድረግ።
በስተመጨረሻም unlist ማድረግ።
እዚህ ላይ ማወቅ ያለባችሁ truecaller app ተጠቃሚ ከሆናችሁ ስልካችሁን unlist ማድረግ አትችሉም። የግድ አካውንታችሁን deactivate ማድረግ አለባችሁ። አካውንታችሁን deactivate ለማድረግ sittings> privacy center >Deactivate my account የሚለውን በመንካት deactivate ማድረግ ትችላላችሁ ።
©bighabesha_softwares