ከላይ post ያደረግነው ለጠቅላላ ዕውቀት እንጂ በአሁኑ ሰአት ton mine ማድረግ ሙሉ በሙሉ ቆሟል።
Ton በቴሌግራም በተፈጠረበት አመት አጠቃላይ የቶን ቶክን ብዛት (total supply of ton) 5 ቢሊዮን ነበር። የአሜሪካ ፍርድ ቤት ቴሌግራምን በህግ ከልክሎት ወደ ton community ከዞረ በኋላ በአሁኑ ሰአት ወደ 2.55 ቢሊዮን ቶክን እየተዘዋወረ ይገኛል።
ከ2020 እስከ 2022 ድረስ 98.55% የሚሆነው የቶን ኮይን ቶክን ለMining ቀርቦ ነበር። ይህ ቶክን በቀን እስከ 200,000 TON ድረስ mine ተደርጎ ከ2 አመት በኋላ ሙሉ ቶክኑ distributed ስለተደረገ በሙሉ ሊያልቅ ችሏል።
በአሁኑ ሰአት የTon mining ሙሉ በሙሉ አብቅቷል።
የቶን ብሎክቼይን transaction validate የሚደረገው ልክ እንደ ቢትኮይን በባህላዊ መንገድ (Proof of work) ሳይሆን በተሻለና ለአካባቢ ሁኔታዎች ምቹ በሆነ መንገድ (Proof of stake) አማካኝነት ነው።
አንድ ሰው bitcoin mine ለማድረግ ከፍተኛ አቅም ያለው ኮምፒውተርና ከፍተኛ የኤሌክልትሪክ ፍጆታ ያስፈልገዋል ነገር ግን ይህ አሰራር ቴሌግራም ላይ አይሰራም። በአሁኑ ሰአት ቴሌግራም ላይ ልክ እንደ ቢትኮይን ቀጥታ mining የሚባል ነገር የለም። ያለው validation ነው።
ስለዚህ 1 ሰው transaction validate የሚያደርገው ቶን stake ካደረገ ብቻ ነው። በሌላ አገላለፅ ያለንን ቶን stake ካደረግን ወይም እንዳይንቀሳቀስ ለተወሰነ ጊዜ ከቆለፍነው validator (አረጋጋጭ) እንሆናለን።
ተጨማሪ ቶንም እናገኛለን ማለት ነው። አሁን ያለው የቴሌግራም የstaking ክፍያ በአመት 3.37% ነው።