ለነጋድራስ ተመዝግባችኋል?
የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር የምእራፍ አራት ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ነጋድራስ በየምዕራፉ 1.8 ሚሊየን ብር ይሸልማል።
ለአሸናፊዎች አሸናፊ ደግሞ 5 ሚሊዬን ብር ተዘጋጅቷል።
በተጨማሪም ምርጥ አምስት ውስጥ ለሚካተቱ ተወዳዳሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለማስያዣ የብድር እድል ይመቻችላቸዋል።
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://ebc.et/NegadrasRegistration.aspx
ተመዝገቡ፣ ተወዳደሩ፣ አሸንፉ