መምህራን ሆነው ስኬታማ ሰዎች አሉ።
ኢንጅነርም ሆነም ሙያውን ከፍ ወዳለ ሌቭል የወሰዱትን ባለሙያዎች አይተናል።
ኳስ ተጫዋች ሆነው በአለማችን ታላላቅ ሊጎች መጫዎት የቻሉ አሉ።
ደራሲ ሆነው ሙያው የግላቸው እስኪመስል የሚጠበቡበት አሉ።
ጽዳት ሰራተኛም ሆነው ጥርት አድርገው ከማንም በተሻለ የሚሰሩ አሉ።
ብቻ ምን አለፋህ ሁሉም ሙያ የራሱ ድንቅ ባለሙያ አለው። ለምን አትለኝም??
አንድ ስራ ይሞክራል። አቅም ሲያንሰው ወደ ማንበብና መጠየቅ ይሄዳል፣ ቀጣይ ሌላ ፈተና ሲመጣም መውጫውን ያውቃል። የተማረውን የትና መቸ መጠቀም እንዳለበት ያጠናል፡፡ ይሞክራል
ወንድሜ እውቀትህ ከተለመደው average ባለሙያ ጋር እኩል ከሆነ እድል ያስፈልግሃል። ምክንያቱም ያንተ አይነት በቀኝም በግራም ከፊትም ከኋላም ሞልቷል። ሰው እስካላነበበ ድረስ by default "Average" ነው።
ፕሮፌሰር Kha Abate የዩኒቨርስቲ መምህር ናቸው። top 2% of world scientists ዝርዝር ውስጥ የገቡት ይማራሉ። ያስተምራሉ ይማራሉ ያስተምራሉ ........ እውቀት መጨረሻ የለውማ
ብዙ ሰው ቀለል አድርጎ "እኔ አንባቢ አይደለሁም" ይልሃል አንባቢ አለመሆኑ ምን ያክል እንደጎዳው ግን ውስጡ ያውቃል።