ኢንተርንሽፕ መግባት ስታስቡ ቢያንስ አንድ የምትችሉት programming language ይኑራችሁ። ለምሳሌ Web development መስራት የምትፈልጉ ከሆነ መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን ማወቅ ያስፈልጋል ። ካልሆነ ቆይታችሁ የተሳካ አይሆንም።3 አመት ተምራችሁ absolute beginner መሆን ተገቢ አይደለም።
#ልምድማካፈል
#birhan_nega
#internship
#ልምድማካፈል
#birhan_nega
#internship