ሳዑዲ አረቢያ 7 ኢትዮጵያውያንን በሞት መቅጣቷ ተገለጸ!
ሳዑዲ አረቢያ በፈረንጆቹ 2024 ዓ/ም 7 ኢትዮጵያውያን ጨምሮ ከ100 በላይ የውጪ ዜጎች በሞት ቀጣች መቅጣቷን የአገሪቱን ዜና ወኪሎች ጠቅሶ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።ከሰባቱ ኢትዮጵያውያን በተጨማሪ የሞት ቀጣት ተፈጻሚ ከተደረገባቸው የውጭ ዜጎት መካከል 1 ኤርትራዊ፣ 3 ሱዳናውያን፣ 10 ናይጄሪያውያን፣ 9 ግብጻውያን፣ 21 ፓኪስታናውያን፣ 20 የመኒ፣ 14 ሶርያውያን ይገኙበታል።
በዘገባው መሰረት በውጪ ዜጎች ላይ ተግባራዊ የሚሆነው የሞት ቅጣት ከአደንዛዥ ዕጽ ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ምክንያት ነው።በሳዑዲ አረቢያ በፈረንጆቹ በ2023 ዓ/ም 34 የውጪ ሀገራት ዜጎች በሞት መቅጣቷም ተገልጿል፣የአውሮፓ-ሳዑዲ የሰብአዊ መብቶች ድርጅት በበኩሉ ከ101 የውጭ ዜጎት ላይ የተፈጸመው የዘንድሮው የሞት ፍርድ ክብረ ወሰን የሰበረ ነው መሆኑን ገልጿል።
[Addis Standard]