የማይክል ጃክሰን አምሳያ ዋንግ ጃክሰን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኘ
የፖፕ ሙዚቃ ስልት ንጉሱ ማይክል ጃክሰን መንትያ የሚመስለው ቻይናዊ ዋንግ ጃክሰን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎብኝቷል፡፡
ዋንግ በጉብኝቱ ወቅት በቻይና ከኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ጋር የተወያየ ሲሆን÷በውይይቱም ቡናን በማስተዋወቅ የቡና ንግድን ማላቅ በሚቻልብት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
እንዲሁም የኢትዮጵያን ባህል እና ቱሪዝም ለማስተዋወቅ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
ዋንግ ጃክሰን በዓለም አቀፉ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) "ያልሞተው ማይክል ጃክሰን" በሚል የሰላም ሜዳሊያ መሸለሙን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
(ኤፍ ቢ ሲ)