አብዱ ኪያር ካጋጠመው ከባድ አደጋ መትረፉን በ facebook ገፁ ላይ እንዲ ሲል አጋርቷል ፈጣሪን አመስግኗል
"ከባድ አደጋ ነበር።
ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ከጉልበቴ በታች አጋጠመኝ። ዳኑ orthopedics ዶክተር ኤልያስ በአስገራሚ ብቃት አክሞኝ አሁን በጣም ጥሩ ነው ያለሁት። አልሓምዱሊህ ::"