ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት አይነቶች
መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በርብረው ሊመነትፉ ይችላሉ።
የሳይበር ጥቃቶች በግለስብ ደረጃ ሲፈጸሙ ጉዳቱ እጀግ አስደንጋጭ ላይሆን ቢችልም ችግሩ በአገር ደረጃ መዋቅራዊ ጉዳቶችን ያስከትላል።
እነዚህ የሳይበር ጥቃቶች በተለያዩ የማጥቂያ መንገዶች የሚፈጸሙ ሲሆን በሳይበር ምህዳሩ በስፋት የተለመዱ የሳይበር ጥቃት አይነቶች የሚከተሉት ናቸዉ፥
1. የአገልግሎት መቋረጥ (denial of service DOS): ይህ የሳይበር ጥቃት አይነት የሲስተሞችን አቅም ባልተፈለገ ሁኔታ በማጨናነቅ የሀጋዊ ተጠቃሚው አገልግሎት አሰጣጥ በማቋረጥ የሚፈጸም ጥቃት ነው ፡፡
2.የድረ ገጽ የዲፌስምነት ጥቃት Defacement attack ( መልክን የመቀየር ጥቃት )፡ የተጠቂውን ድረ- ገጽ በሀሰተኛ ሰነዶች በመቀየር የሚፈጸም የጥቃት አይነት ነው ፡፡
3.የማልዌር ጥቃት (Malware attack )፡ ሆን ተብሎ እና ሳይጠበቅ ጣልቃ በመግባት መደበኛ የኮምፒውተር ተግባርን የሚያውክ የጥቃት አይነት ነው፡፡
4.ስፓም (Spam): ብዛት ያለው እና የአጥፌነት ተልእኮ ያላቸው ኦሜሎችን በመላክ የሚፈጸም የጥቃት አይነት ነው::
5.የፌሺንግ ጥቃቶች(Phishing attack)፡ የሳይበር ጥቃት የተለያዩ የማታለያ እና የማዘናጊያ ዘዴዎችን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ከተጠቃሚዎች ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማህበራዊ ምህንድስና ጥቃት ነው።