#Telegram_update
Telegram Nov 17, 2024 ጀምሮ በTelegram mini apps ላይ ያተኮረ የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችን አስተዋውቋል።
ከተለቀቁት ማሻሻያዎች መካከል:-
⚫Full-Screen Mode
Mini apps አሁን ላይ የlandscape እና የfullscreen feature አስተዋውቋል። ይህም game ለመጫወት አንዲሁም በland-scape የሚሰሩ ስራዎችን መስራት ያስችላል።
⚫Device Motion Tracking
Mini apps የኛን የስልክ እንቅስቃሴ ማወቅ የሚችሉበት feature ሲሆን ስልካችንን እያንቀሳቀስን ለምንጫወታቸው games አስፈላጊም ነው። ለምሳሌ ያክል major maze መጥቀስ ይቻላል።
⚫Home Screen Shortcuts
ልክ ስልካችን ላይ እንደምንጠቀማቸው መተግበሪያዎች telegram mini አፖችንም home screen ላይ ማስቀመጥ እና home screen ላይ የሚገኘውን mini app icon አንዴ ብቻ በመንካት ቀጥታ ወደ mini app የምንገባበት feature ነው።
⚫Geolocation Access
የኛን መገኛ ለmini apps አበልፃጊዎች /developers/ የምናጋራበት feature ሲሆን አበልፃጊዎቹም የኛ መገኛ ላይ በመመስረት location-based mini app እንዲሰሩ ያስችላቸዋል። ነገርግን ይህ feature እኛ ፈቅደን allow ካላደረግነው መጀመሪያ disallow ወይም disable ነው።