◽️ #ማክሮሶፍት ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ #Sky_Driveን በመጠቀም እስከ #25 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው፡፡
◽️ በተጨማሪም #Google ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ #Google Driveን በመጠቀም እስከ #15 GB በነፃ ማንኛውም ሰው #ከስልክዎ ላይ ያሉትን #ፎቶና #የመሳሰሉት መረጃዎች ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን #ስቶሬጅ በላይ ለማስቀመጥ #ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው #ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው።
Join
@bunatech
@bunatechdiscussion