ለመጀመሪያ ጊዜ የ"VPN" ቴክኖሎጂ የተሰራው በማክሮሶፍት ኩባንያ ውስጥ በሚሰሩ የኮንፒተር ባለሙያዎቸሰ ሲሆን በወቅቱ ይጠቀሙት የነበረው ለሀከሮች ወይም ለሳይበር ጠላፊዎች ተጋላጭ ላለመሆነ በማሰብ ነበር።
በአሁን ዘመን ቪፔን ለብዙ አገልግሎት የሚውል ሲሆን የአንድን ተጠቃሚ አድራሻ በመደበቅ ሌላ አድራሽ እንዲያገኝ የማድረግ አቅሙ ደግሞ አሁን በአገራችን ይሄንን አፕልኬሽን አንድንጠቀም አስችሏል።
#Share_x50
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion
በአሁን ዘመን ቪፔን ለብዙ አገልግሎት የሚውል ሲሆን የአንድን ተጠቃሚ አድራሻ በመደበቅ ሌላ አድራሽ እንዲያገኝ የማድረግ አቅሙ ደግሞ አሁን በአገራችን ይሄንን አፕልኬሽን አንድንጠቀም አስችሏል።
#Share_x50
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion