⏱ ተፃራሪ ሀሳቦች (Paradox_ideas)
⏱ ቡትስትራፕ ፓራዶክስ (#Bootstrap_paradox) በጊዜ ተጓዦች (#time_travelers) የሚያምኑ #ሳይንቲስቶችን የሚፈትን የፓራዶክስ ቲዎሪ (#paradox_theory) ሲሆን ሀሳቡን በምሳሌ እንመልከት፧/ 🤔
⏱ እኔ የጊዜ ተጓዥ (#time_traveler) ብሆንና ከአዲስ አለማየሁ መወለድ በፊት ወዳለ ዘመን ተጉዤ፤ #ፍቅር እስከ መቃብር በእራሴ ስም ባሳትም የድርሰቱን አሳብ የፈጠረው 🤔 #ማነው?
⏱ እኔ ነኝ እንዳልል የአዲስ አለማየሁ ሀሳብ ነው ኮፒ (#copy) ያደረኩት፡፡ አዲስ አለማየሁ ነው እንዳንል እርሱ ገና አልተወለደም። 🙊"እናንተስ ምን ትላላቹ?
#Share_x5
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion