🌔 "በኔ ስልጣን ዘመን ወደ #ማርስ እንሄዳለን! የአሜሪካንን 🇺🇸 ባንዲራም እንተክላለን!" ብለዋል ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት #ዶናልድ_ትራፕ ኤለን መሰክም ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል!!
👌 ትራፕ ይለያል የምንለው በምክንያት ነው!!