ኢንተርናሽናል ስፔስ ስቴሽን ሊወገድ ነው
ኢንተርናሽናል ስፔስ ስቴሽን ከ26 አመት በፊት በ1998 አስራ አምስት ሀገራትን በወከሉ በአምስት የስፔስ ተቋምት በ100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በአለማችን ከተከናውኑ እጅግ ውስብስ የኢንጂነሪንግ ስራዎች የመጀምርያው በመሆን ተጀምሯል። ሰርቶ ለማጠናቀቅም 40 የህዋ ጉዞዎች እና 13 አመት ፈጅቷል።
በአሜሪካ፣ ራሺያ፣ ጃፓን፣ አውሮፓ እና ካናዳ አስተዳደር ስር ከ3300 በላይ ሳይንሳዊ ምርምሮች ተከናውነውበታል። የእነዚህ ሀገራት ስምምነት በ2030 ያበቃል በዚህ ምክንያት ስቴሽኑ ከኦርቢት መወገድ አለበት።
ይህንን ስራ ለማከናወን ናሳ የኤለን መስኩ ድርጅት ስፔስኤክስ ስቴሽኑን በ2030 አውድሞ ወደውቅያኖስ እንዲጥለው ፍቃድ ሰጥቶታል።
ስፔስኤክስ ይህን ስፋቱ አንድ ስታዲየም የሚያክል ስፔስ ስቴሽን ለማውደም ተሽከርካሪን በመጠቀም ስፔስ ስቴሽኑን ጎትቶ ወደውቅያኖስ ይጥለዋል። ድርጅቱ ይህን ስራ ለማሳካት 843 ሚልዮን ዶላር ተቀብሏል።
ስፔስ ስቴሽኑ ከወደመ በኃላ በቦታው እንደ ስፔስ ኤክስ፣ አግዚኦም፣ ብሉ ኦሪጅን ያሉ የግል ድርጅቶች የራቸውም ስፔስ ስቴሽን ያመጥቁበታል ተብሎ ይጠበቃል።
#Techinfo
#international-space-station
#Cantech