PAWS ስንሰበስበው የነበረው እራሱ ቶክን የመሆኑ እድል ሰፊ ይመስለኛል
የራሴን ግምት ያስቀመጥኩባቸውን እይታዎች ላካፍላችሁ
👉 አንደኛ
ሲሰጡን የነበረው paws በብዛት LIMITED ነበር ይህ ማለት ያመለጠው ሠው ድጋሚ ያንን ታስክ መስራት ስለማይችል አክቲቭ የነበሩ ተጠቃሚዎች አሪፍ ይሰራሉ ማለት ነው 🤝
👉 ሁለተኛ
ፎቶው ላይ የለቀኩላችሁን Chrismas GIFT እኩል አልሰጡንም
ይሄንን ስላችሁ ኢንቨስት ያደረጉ 100 - 200K PAWS አጊንተዋል ኢንቨስት ያላደረገ(ብዙሃኑ) 5 - 15K Paws ብቻ አጊንተዋል
ይህ ማለት እራሱ ቶክን ካልሆነ ይሄን ያህል የ ስጦታ ልዩነት ለምን አስፈለገ 🤔
ምናልባት የምንሰበስበው ቶክን ካልሆነ መጨረሻ ላይ ቶክን ሲሰጡን ኢንቨስት ላደረጉት ጨምረው መስጠት ይችሉ ነበር
ሃሳቤን ሳጠቃልለው እንደ እኔ ግምት ከሆነ የምንሰበስበው ቶክን ይመስለኛል 🤝
REACTION ግን የለም 😡
እስኪ እናንተም ሃሳባችሁን አጋሩን👇ቶክን ወይስ ኮይን
@Capital_Ethiopia