𝗣𝗮𝘄𝘀 𝘀𝗻𝗮𝗽𝘀𝗵𝗼𝘁 𝗗𝗼𝗻𝗲🔥
አያይዘውም ባለፉት ጊዜያት active user ያልነበሩ ሰዎች Elegible እንደማይሆኑ አሳውቀዋል::
👉 እንዲሁም የተወሰደባቸውን paws ያላስመለሱ ከ 45 ሚሊዮን በላይ ሰዎች Dust እንደሚሆንባቸው መረጃዎች ያሳያሉ::ያ ማለት 71Mil user ቢኖር 25mil user ብቻ ይሆናል Eligible ሚሆነው::
👉 አላስፈላጊ bot እና ሌላም አላግባብ ነገር ያረጉ ባን እንደሚደረጉ ተናግረዋል::
𝗣𝗵𝗮𝘁𝗼𝗺 𝘄𝗮𝗹𝗹𝗲𝘁 𝗰𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗶𝘀 𝗻𝗼𝘄 𝘄𝗼𝗿𝗸𝗶𝗻𝗴 ስለዚህ ሁላችሁም ድጋሚ ሊያስቸግር ስለሚችል አሁኑኑ connect አድርጉ🙏
@Capital_Ethiopia