አስቸኳይ የስልጠና ቀን ማስታወቅያ
✏️የአትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከማህበራችን ጋር በመተባበር የClaim & ADR ስልጠና ለመስጠት የመዘገብን ቢሆንም እስካሁን ስልጠናውን ባለመስጠታችን ይቅርታ እየጠየቅን ስልጠናውን የፊታችን ረቡዕ እና ሐሙስ ማለትም መስከረም 27/2019 እና መስከረም 28/2019 ዓ.ም የሚሰጥ ስለሆነ ለስልጠናው የተመዘገባችሁ አባላት እና ባለሞያዎች በሙሉ ከለይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30 ቃሊቲ ከመኪና ማሰልጠኛ ዝቅ ብሎ ልዩ ስሙ ሚድሮክ አካባቢ ERA Research ማዕከል ወይም CMI የስብሰባ አዳራሽ በመገኘት ስልጠናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
፨ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0984777722 ወይም 0115524723 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።