Daily Quiz ❓
በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጌታችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት ክዋክብት እንደሚያበስሩ ትንቢት የተናገረው ማን ነው?
Poll
- A. ኢሳይያስ
- B. ኤርሚያስ
- C. ዘካርያስ
- D. በለዓም
- E. ሚኪያስ
- F. ገብርኤል