Forward from: BDU FELLOWSHIP VLM
የንጉሡ ግብዣ
ይሄን የ ዕረፍት ጥሪ ንጉሡ ኢየሱስ ሲያቀርብ በጊዜው የነበሩት ሰዎች በተለያየ የኑሮ፣የፖለቲካ፣የሃይማኖት፣የኢኮኖሚ ጫና እና ቀንበር ውስጥ ነበሩ በራሳቸውም መንገድ አንዳንዶቹ ፓለቲካውን በማስተካከል ለራሳቸው እና ለማህበረሰባቸው ዕረፍትን ለማምጣት ሞክረዋል ፤ሌሎች ሃይማኖቱን ፣ሌሎቹ ኢኮኖሚውን...ወዘተ። ነገርግን ዕረፍትን አላገኙም!!!
# ኢየሱስ ግን ለሰው ልጆች በሙሉ ዕረፍት ማጣት ፣ደስታ ማጣት፣ሰላም ማጣት፣ እርካታ ማጣት ... ምክንያት የሆነውን ሀጢያት በመስቀል ሞቱ በኩል መሰዋት በመሆን ለሚቀበሉት ሀሉ ዕረፍትን የዘለዓለም ህይወትን በነፃ ሊሰጥ ተወልዶልናልና
# ዛሬም በተስፋ ማጣት፣ እረዳት አልባ በመሆን፣ እርካታ ማጣት ውስጥ ላሉ እና የሕይውት ትርጉም ላጡ ሁሉ ፤ ኢየሱስ ለሚቀበሉት ሁሉ ዕረፍትን ፣ሰላምን፣እርካታን ፣ የዘላለም ሕይወትን ሊሰጥ ጥሪ እያቀረበ ነው። ይህ እርሱ የሚሰጠው ዕረፍት እና ሰላም ዓለም ፣ገንዘብ፣ዝና... እንደሚሰጡት አይደለም መለኮታዊ እና ዘላለማዊ ነው።
ስለዚህ ይህን የንጉሡን ግብዣ እና ጥሪ እንድትቀበሉ በጌታ በኢየሱስ ፍቅር እንጠይቃለን
የሰላሙ ንጉስ
#የሰላሙንጉስ #DigitalMission #EvaSUE #Vlm
FOLLOWING THE KING
ንጉሱን መከተል
KNOW I OBEY I REST
ማወቅ I መታዘዝ I ማረፍ
Follow Us On 🔗
🌐TELEGRAM 💻INSTAGRAM 🖥 YOUTUBE
“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
ማቴዎስ 11:28-30