Forward from: NESIHA TV ነሲሓ ቲቪ
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች...
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ነሲሓ ቲቪን ለማስቀጠል ገንዘባችሁን ለለገሳችሁ እና በማስተባበር ርብርብ ለምታደርጉ ሁሉ ከፍተኛ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። አላህ አጅሩን ይፃፍላችሁ።
በአላህ ፈቃድ ስርጭቱ በቅርብ ቀን የሚጀመር ይሆናል። ስርጭቱን ከማስቀጠል ባከፈ በዘመቻው ለ 1 አመት የሚሆን መጠባበቂያ አቅም የማግኘትን አላማ ያነገብን ሲሆን በናንተ ትብብር በቀጣይ ቀናት ከግብ እንደሚደርስ ተስፋ እናደርጋለን። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!
በ CBE ንግድ ባንክ ለመርዳት በቃል የሚያዝ አጭር የአካውንት ቁጥራችን 444 ነው። የሌሎች ባንኮች አካውንቶችን ኮሜንት ላይ እናሰፍራለን።
ቋሚ ደጋፊ አባል ለመሆን እና በአይነት ለመለገስ እንዲሁም ለማንኛውም መረጃ በ 0972757575 ይደውሉ
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
t.me/nesihatv