የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ ጨዋታ ያደርጋል፡፡
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ሁለተኛ ጨዋታውን ዛሬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያደርጋል፡፡
በአራተኛ ሳምንት መርሀ ግብር የሚደረገው ይህ ጨዋታ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሶስተኛው ሳምንት መርሀ ግብር ከአርባ ምንጭ ከተማ ተገናኝቶ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ዓመቱን በድል መጀመሩ ይታወቃል፡፡
ከ4ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአመቱ ያደረገውን ብቸኛ ጨዋታ በማሸነፍ በሶስት ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች አንዱን አሸንፎ በሁለቱ በመሸነፍ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን!